nejatahmedjuharMay 15, 20191 min readየማሚዬ አብሽ ውስጤ ነው!!!የዘንድሮ ረመዳን እኮ ሳናስበው ሄደ፡፡ ሄደ ሳይሆን ሮጠ ብል ይቀላል ለነገሩ! ከረመዳን ቀጥሎ በሚመጣው ተወዳጁ የዒድ በዓል ዙሪያ እንድንጨዋወት አስቤ ነው እስኪርቢቶ ፈልጌ ያነሣሁት፡፡ (‹‹ፈልጌ ያነሣሁት›› ያልኩት...
nejatahmedjuharMay 14, 20192 min readደብዳቤይድረስ… ለስንት ወራት ደብዳቤ እጽፍልሃለሁ ብዬ ወረቀቴን ሳነሣ እስኪርቢቶዬ ሲጠፋ፤ እስኪቢርቶ አገኘሁ ስል ደግሞ ወረቀት ሳጣ… እንዲሁ አልሞላልሽ ብሎኝ ሳልጽፍልህ ለቀረሁት ለሦሪያው ወንድሜ! ለመሆኑ ግን እንዴት...
nejatahmedjuharMay 14, 20191 min readጥያቄ እና መልስ?«ዓለም ላይ ጥያቄ መጠየቅ የሚወድ ሕዝብ ማነው?» ቢሉኝ ያለማመንታት «ቱርክ» የምል ይመስለኛል። «አግብተሻል ወይ?» ብለው እንኳ ሳይጠይቁ «ባልሽ እድሜው ስንት ነው?» የሚሉ፣ አልያም «እናትሽ ሥራ ትሠራለች?»...
nejatahmedjuharMay 14, 20191 min readይህን ያውቁ ኖሯል? •3 የስኳር ማንኪያ ደም አንድን ህፃን ልጅን ከሞት እንደሚታደግ ያውቃሉ? (ለማሙሽ እና ለሚጣ እንኵዋን እንኳ 3 ማንኪያ 3 ጭልፋ ደም ቢሰጥስ፧፦) • ኣንዴ ደም ሲለግሱ እስከ 7 ሰው ህይወት ለመትርፍ ምክንያት...
nejatahmedjuharMay 14, 20191 min readአድዋስለ አድዋ ብዙ ተብሏል... ይባላልም! አድዋ የአፍሪካውያንም ድል ነው! ተብሏል፣ ይባላልም ....እውነት ነዋ። የአድዋ ድል በየአመቱ ሲከበር አንድ የማረሳት ገጠመኝ አለችኝ እስኪ ላጫውታቹ.... በቱርክ ሀገር የሚገኝ...
nejatahmedjuharMay 14, 20191 min read“ከስኬታማ ወንድ አጠገብ ስኬታማ ሴት አለች” “ከስኬታማ ወንድ አጠገብ ስኬታማ ሴት አለች” የሚለውን አባባል የሰማቹ ከመቀመጫቹ ብድግ ብላቹ ያልሰሙ እህት ወንድሞቻቹን <ወንድ> የሚለውን <ሴት> በሚለው ቀይራቹ አሰሙ ለምን ካላቹ ደግሞ ምክንያቴን እንደሚከተለው...